ወደ ድህረ-ገፃችን በመግባት ደህንነቱ የተጠበቀ ቦታ፣ ፍፁም ርህራሄ የተላበሱ እና እንዲሁም እራሳቸውን ለስራችው የሰጡ አማካሪዎቻችንን ያግኙ። አማካሪዎቻችን ከተለያዩ ሀገራት የተወጣጡ ሲሆኑ እርሶን ለማገዝ እዚህ ይገኛሉ፡ በአስቸጋሪ የህይወት ሁኔታ ውስጥ ቢሆኑም እንኳን ወደ ግላዊ እና ማህበራዊ ደህንነት የሚወስደወን መንገዶትን እንዲያገኙ እርሶን ለመርዳት እዚህ ይጠብቆዎታል። አላማችን ሰዎች ችግሮቻቸውን እና ግጭቶቻቸውን መፍታት እንዲችሉ ማስቻል እና ከቤተሰብ፣ ጓደኛ፣ እንዲሁም ከሚወድዋቸው ጋር ተግባራዊ እና የሚክስ/አስደሳች ግንኙነት መፍጠር/ማጎልበት እንዲችሉ ማገዘ ነው። በተጨማሪም ሰዎች በራሳቸው እሴቶች ላይ በተመሰረተ መልኩ በህይወታቸው ላይ ተፅእኖ እንዲፈጥሩ እናም ለማድረግ እንዲወስኑ ማገዝ ነው።
Ipso-care ሚስጥራዊነትን የጠበቀ፣ግላዊ እና ደንበኛ ተኮር የሆነ Tele-video ክፍለ ግዜ አገልግሎት ይሰጣል